Description
"መጽሔተ አዕምሮ" የተሰኘው ይህ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጽ የትኩረት አቅጣጫውን በምጣኔ ሃብታዊ ፣ ፖለቲካዊና ማኅበራዊ ጉዳይ ላይ ያደረገ የቴሌቪዥን ትዕይንት(Show) አንድ የመረጃ ክንፍ ነው፡፡ የፕሮግራሙን ተደራሽነትና የመረጃ ፍሰት ለማሳለጥ ሲባል በማኅበራዊ ገጾችም ላይ ተገቢና አግባብነት ያላቸው መረጃዎችን ጊዜና ሰዓቱን በጠበቀ መልኩ ያቀርባል፡፡
NewsPolitics
Upgrade Telegram with Nicegram
Manage unlimited accounts, chat with AI, get instant group summaries, and translate or improve messages as you type.
Upgrade your Telegram